አርዝም አደንድን
______(ኄኖክ ሥጦታው)
ስሜት ልጓ
በጠሰ፤ አስማት ዋለ
ለምንዝር
በአርዝም አደንድን ድግምት፣ አቅም ተሰዋ ለግትር፡፡
መሰዋቱ ባልከፋ፣ ለዚያችኛዋ (‹‹ቂንጥር››)
አስማት ስሜት ታቅፎ፣ ካሸነፈው ያስማት ቀመር
ወንድነቱን ክዷልና ፣
ቀድሞውንም ወንድ አልነበር፡፡
______________
23-08-2005ዓ.ም
ኄኖክ ሥጦታው - "ሀ-ሞት"
የግጥም መጽሐፍ
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ