2012 ዲሴምበር 1, ቅዳሜ

ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ


2 አስተያየቶች:

  1. ሰማይ ደምቃ
    በክዋክብት በጨረቃ
    በአዉደ ብርሀን አሸብርቃ
    መላዕክቱ ሲዘምሩ
    ለእግዚአብሄር ፊት ለመንበሩ
    የእኛም ሰዎች
    የእግሄር ልጆቸ
    ለሰማይ እያበሩ
    ሻማ ሆነው ለጠፈሩ
    ሌሊት ቁመዉ እያደሩ
    ሲማልዱ ለሀገሩ
    እንጀራ አጥተው ጦም አደሩ::

    ምላሽ ይስጡሰርዝ