“ልጅ
ሳለህ አንግል ነበርክ እንዴ?”
አዎ! ልጅ ሳለን እንደዛሬው የመጫወቻ ሜዳ በሊዝ ሳይቸበቸብ በፊት፣ እንደዛሬው ኪስ ቦታዎች ለእነ እንቶኔ በማህበር ሳይመሩበት በፊት፣ የላስቲክ እና የካልሲ ኳስ ብርቅ በነበረበት የልጅነት እድሜያችን፣ እኛ ታናናሾች ለታላቆቻችን የእግር ኳስ ጨዋታ የግብ አንግል እንሆን ነበር፡፡ አሁን ሳስበው “ካፖርተኒ” /የቆዳ ኳስ/ በሽ ሆኖ፣ እንኳን ሊጫወቱበት አንግል ለመሆን ያልታደሉ የእድሜ ታናሾቻችን እድል አሳዘነኝ፡፡
ኄኖክ ስጦታው- henoksitotaw.blogspot.com
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ